No edit permissions for Amharic

ጉዞ ወደ ክርሽና

ይህ "ጉዞ ወደ ክርሽና" ተብሎ የተሰየመው መፅሀፍ የታተመው; ሽሪላ ፕራብሁፓዳ እኤአ በ 1966 ዓም በበልግ ወር ውስጥ; በኒው ዮርክ ከተማ ከሰጡት የብሀገቨድ ጊታ ትምህርት ተወስዶ ነው። መፅሀፉንም አርሞ ያቀረበው የሽሪላ ፕራብሁፓዳ ተማሪ ሀያግሪቫ ዳስ ነው። (ሀወርድ ዊለር፣ ማ.አ.)

1: የደስታ መንገድ

2: የመዘመር እና ክርሽናን የማወቅ መንገድ

3: ክርሽናን በሁሉ ቦታ እና ሁልጊዜ ማየት

4: የአዋቂዎች እና የሞኞች መንገድ

5: ወደ ዓብዩ መጓዝ